ልትተባበሩን ትወዳላችሁ?

በዚህ ለታደገኝ ጌታዬ የሱስ ክርስቶስ በመታዘዝ በማደርገው ወንጌላዊ ሥራ የረዳችሁኝና የምትረዱኝ፣ በቅርብና በሩቅ የሚትኖሩ ቅዱሳን ሁሉ የምንዘራውን መልካም ሥራ ፍሬ በጊዜው የሚያሳጭደን ጌታ ታማኝ ነው። ተባረኩ። 

ማንነታችን፡- መጋቢ መላኩና ቤተስብ      Who We Are፡ Rev. Melaku & Family 

3

1

2

Ethio God's Love - የእግዚኣብሔር ፍቅር

ተልዕኮአችን፡ ለሚድኑት፦

እንግዱህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፣ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው፤ እነሆ እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ማቴዎስ 28:19-20
                 ለዳኑት፦
 በትንቢተ ኢሳይያስ 54:13 እንደ ተጻፈው፦ ልጆችሽም ሁሉ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ፡ የልጆችሽም ሠላም ብዙ ይሆናል። እንደሚል፥
በእግዚኣብሔርና በሰዎች፥ እንዲሁም በሰዎች መሐከል ሰላምን ለማምጣት፥ ወንጌል በትጋት ለሁሉም መቅረብ አለበት። ስለዚህ ጸጋው እንደበዛልን መጠን በተለያዩ የሕይወት አርዕስት፡ ለተአንፆ የሚረዱ፡ አጫጭርና በምሳሌ የተደፉ መለዕክቶችን ነው የምናቀርበው። ማንም በዚህ ገጽ ተመሳሳይ መልዕክቶች ማቅረብ ቢወድ፦ የጽሑፉ ወንጌላዊ ይዘት መጽሐፍ ቅዱሳዊነት ከተጣራ በኋላ በደስታ እናወጣለን። ተባረኩ።                                                                                   


  1. የጽሑፍ አስተዋጸዖ

    መንፈሳዊ ግጥሞች፥ትምሕርታዊ፡መንፈሳዊ ጽሑፎች                እርማትየጽሑፍ ጥራት አንባቢነት (editing)

  2. ሌላ ማንኛውም ትብብር።

  3. Please join us to serve Christ the Savior of the World with your gifts.