መዝሙሮች - Music
GET IN TOUCH
i am new here
እንግዳ ከሆኑ
የሚያንጹ ጽሑፎች
Edificational
መድኃነ ዓለም የሱስ ክርስቶስ ለአንባቢ ሁሉ !
ይህ ከ1999 ጀምሮ በደብዳቤ ስርጭት የተጀመረ፥ ከ 2 ሺህ 2 ዓም ጀምሮ በዚህ ድረ-ገጽ፥ በምድር ሁሉ ላይ ተበትኖ ላለው ሕዝባችን፡-
ያልዳነው እንዲድንበት፣ የዳነው ደግሞ እንዲታነጽበት ለመርዳት የቀረበ ወንጌላዊ አገልግሎት ነው።
በጸሎታችሁና በማንኛውም ጸጋችሁ ተባበሩን
የዚህ አገልግሎት ተልዕኮ፥ አማርኛ አንባቢ ክርስቲያኖች ለእግዚኣብሔር መንግሥት እንዲታነጹ፥ ገና ያላመኑት ደግሞ የሱስ ክርስቶስን በማወቅ ደኅንነት የሚያገኙበትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች ጸጋው በበዛልን መጠን ማቅረብ ነው። ሁላችንም የእግዚኣብሔር ፍቅር ስጦታ የሆነውን የሱስ ክርስቶስን አምነን ደኅንነት እንድናገኝና አድገንም እንድናፈራ ጸሎቴና ጥረቴም ነው። በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚኣብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙ እንዲሁ ወዶአልና። ዮሐንስ ወንጌል 3:16 እግዚኣብሔር ሰውን ሁሉ ይወዳል።
=======================
The purpose of this ministry is to present Amharic readers with edifying Christian literature as well as to provide non Christians with the Good News of Jesus Christ. I pray that we all accept the gift of God's Love, Jesus Christ and be forgiven, grow and bear fruits. For God so loved the world that He gave His only begotten Son, that whosoever believes in Him should not perish but have everlasting life. John 3:16 God Love's you.
SERVICES
Ethio God's Love - የእግዚኣብሔር ፍቅር
የጽሕፈት ክፍል
Newsletter